ኢዮብ 32:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ስለዚህም፦ ‘ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን ልግለጥላችሁ’ አልሁ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “ስለዚህ፣ ‘ስሙኝ፣ እኔም የማውቀውን ልንገራችሁ’ እላለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ እኔም ሐሳቤን ልግለጥላችሁ፤ እናንተም በጥሞና አድምጡኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ነገር ግን፦ ስሙኝ፤ እኔ ደግሞ የማውቀውን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ስለዚህም፦ ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። ምዕራፉን ተመልከት |