ኢዮብ 30:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከሰዎች ተለይተው ተሰደዱ፥ በሌባ ላይ እንደሚጮኽ ይጮኹባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከኅብረተ ሰቡ ተለይተው ተባረሩ፤ ሰዎች እንደ ሌባ ይጮኹባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሰዎች ሌቦችን እየጮኹ እንደሚያባርሩ፥ እነርሱንም ከኅብረተሰቡ መካከል ያባርሩአቸው ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ሌቦች በእኔ ላይ ተነሡ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ከሰዎች ተለይተው ተሰደዱ፥ በሌባ ላይ እንደሚጮኽ ይጮኹባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |