ኢዮብ 30:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በሰፊው መከላከያን ጥሰው እንደሚመጡ ይመጡብኛል፥ በፍርስራሽ ውስጥ ይንከባለላሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በሰፊ ንቃቃት ውስጥ እንደሚመጣ ሰው መጡብኝ፤ በፍርስራሽም መካከል እየተንከባለሉ ደረሱብኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ጐርፍ ጥሶ እንደሚገባ መከላከያዬን ጥሰው ገቡ፤ ሁሉንም እየሰባበሩ በእኔ ላይ መጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ወደደ አደረገብኝ፤ በመከራም እዛብራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በሰፊ ፍራሽ እንደሚመጡ ይመጡብኛል፥ በባድማ ውስጥ ይንከባለሉብኛል። ምዕራፉን ተመልከት |