ኢዮብ 3:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የእናቴን ማኅፀን ደጅ አልዘጋምና፥ መከራንም ከዓይኔ አልሰወረምና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 መከራን ከዐይኔ ይሰውር ዘንድ፣ የእናቴን ማሕፀን ደጅ በላዬ አልዘጋምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ችግርን ከዐይኖቼ ለመሸሸግ የማሕፀን በሮችን በእኔ ላይ ስላልዘጋ ያ ቀን የተረገመ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የእናቴን ማኅፀን ደጅ አልዘጋምና፥ መከራውንም ከዐይኔ አልሰወረምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የእናቴን ማኅፀን ደጅ አልዘጋምና፥ መከራንም ከዓይኔ አልሰወረምና። ምዕራፉን ተመልከት |