ኢዮብ 27:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እርሱ ያዘጋጀው ይሆናል፥ ነገር ግን ጻድቅ ይለብሰዋል፥ ብሩንም ንጹሐን ይከፋፈሉታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርሱ ያከማቸውን ጻድቃን ይለብሱታል፤ ብሩንም ንጹሓን ይከፋፈሉታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ዳሩ ግን ክፉ ሰው የሰበሰበውን ልብስ ጻድቅ ይለብሰዋል፤ ያካበተውንም ብር ንጹሖች ይካፈሉታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህን ሁሉ ጻድቃን ይወስዱታል። ሀብቱንም ቅኖች ይከፋፈሉታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እርሱ ያዘጋጀው ይሆናል፥ ነገር ግን ጻድቅ ይለብሰዋል፥ ብሩንም ንጹሐን ይከፋፈሉታል። ምዕራፉን ተመልከት |