Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢዮብ 25:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ሹሐዊው ቢልዳድ እንዲህ ሲል መለሰ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አው​ኬ​ና​ዊ​ውም በል​ዳ​ዶስ መለሰ እን​ዲ​ህም አለ፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢዮብ 25:1
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦


ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።


እንዲህስ ባይሆን ሐሰተኛ የሚያደርገኝ፥ ነገሬንስ እንደ ከንቱ የሚያደርገው ማን ነው?”


“ገዢነትና መፈራት በእርሱ ዘንድ ናቸው፥ በከፍታውም ሰላምን የሚያሰፍን ነው።


ሹሐዊውም ቢልዳድ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች