ኢዮብ 21:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወደ እኔ ተመልከቱ፥ ተደነቁም፥ እጃችሁንም በአፋችሁ ላይ አኑሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ተመልከቱኝና ተገረሙ፤ አፋችሁን በእጃችሁ ለጕሙ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እስቲ ወደ እኔ ተመልከቱ፤ መናገር እስኪያቅታችሁ ድረስ ሁኔታዬ ያሠቅቃችኋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወደ እኔ ተመልከቱ፥ ተደነቁም፤ እጃችሁንም በጕንጫችሁ ላይ አኑሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወደ እኔ ተመልከቱ፥ ተደነቁም፥ እጃችሁንም በአፋችሁ ላይ አኑሩ። ምዕራፉን ተመልከት |