Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢዮብ 20:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የሚያሳፍረኝንም ተግሣጽ ሰምቻለሁ፥ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 የሚያቃልለኝን ንግግር ሰምቼአለሁ፤ መልስም እሰጥ ዘንድ ማስተዋሌ ገፋፋኝ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 የምሰማው እኔን የሚያዋርድ ተግሣጽ ነው፤ የማስተዋል ችሎታዬ መልስ እንድሰጥ ይመራኛል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የት​ም​ህ​ር​ቴን ጥበብ ልን​ገ​ርህ፤ ስማኝ፤ የማ​ስ​ተ​ዋ​ሌም መን​ፈስ ይመ​ል​ስ​ል​ኛል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 የሚያሳፍረኝንም ተግሣጽ ሰምቻለሁ፥ የማስተዋሌም መንፈስ ይመልስልኛል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢዮብ 20:3
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ፍርድ እንዳለ ታውቁ ዘንድ ቁጣ የሰይፍን ቅጣት ያመጣልና ከሰይፍ ፍሩ።”


ይኸው ስትሰድቡኝ ዐሥር ጊዜ ነው፥ ስታሰቃዩኝም አላፈራችሁም።


“እንድመልስ ሐሳቤ ይገፋፋኝል፥ ስለዚህም ውስጤ መታገሥ አቅቶታል።


እኔ ስለ እግዚአብሔር ሥራዎች አስተምራችኋለሁ፥ ሁሉን በሚችል አምላክ ዘንድ ያለውን አልሸሽግም።


ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ያሳያሉ፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ።


ዝቅተኞችና ከፍተኞች፥ ሀብታሞችና ድሆች በአንድነት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች