ኢዮብ 20:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 “ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ክፉ ምኞቱ ዕረፍት አይሰጠውም ሀብቱም ሊያድነው አይችልም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስግብግብነቱ ዕረፍት ነሥቶታል፤ ያካበተው ሀብትም ሊያድነው አይችልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለንብረቱ ጥበቃ የለውም፤ የወደደውንም ነገር አያገኝም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም። ምዕራፉን ተመልከት |