ኢዮብ 18:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ድንጋጤ በዙሪያው ታስፈራዋለች፥ በስተ ኋላውም ሆና ታባርራቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ድንጋጤ በዙሪያው ያስፈራራዋል፤ ተከትሎም ያሳድደዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ፍርሀት በዙሪያው ከቦታል፤ በኋላው እየተከተለም ያሳድደዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መከራ በዙሪያው ታጠፋዋለች፤ ብዙ ጠላቶችም ከእግሩ በታች ይመጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ድንጋጤ በዙሪያው ታስፈራዋለች፥ በስተ ኋላውም ሆና ታባርራቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |