ኢዮብ 15:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 መከራና ጭንቀት ያስፈራሩታል፥ ለጦርነት እንደ ተዘጋጀ ንጉሥ ያሸንፉታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ጭንቀትና ሐዘን ያስፈራሩታል፤ ለማጥቃት እንደ ተዘጋጀ ንጉሥም ያይሉበታል፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የጨለማው ጊዜ አስፈራራው፤ አንድ ንጉሥ ለጦርነት እንደ ተዘጋጀ ዐይነት ሐዘንና ጭንቀት ይበረቱበታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 መከራና ጭንቀት ይመጡበታል፤ በፊት እንደ ተሰለፈ መኰንን ይወድቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 መከራና ጭንቀት ያስፈራሩታል፥ ለሰልፍ እንደ ተዘጋጀ ንጉሥ ያሸንፉታል። ምዕራፉን ተመልከት |