ኢዮብ 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልብህስ ለምን ወደ ሌላ ይወስድሃል? ዐይኖችህስ ለምን ይገላምጣሉ? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ልብህ ለምን ይሸፍታል? ዐይንህንስ ምን ያጕረጠርጠዋል? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ልብህ ለምን ወደ ሌላ ይወስድሃል? ስለምንስ በቊጣ ዐይኖችህን ታፈጣለህ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ልብህስ ለምን ይደፍራል? ዐይኖችህስ ለምን ይገላምጣሉ? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ልብህስ ለምን ይወስድሃል? ዓይኖችህስ ለምን ይገለምጣሉ? ምዕራፉን ተመልከት |