ኢዮብ 15:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ ሽበትም ያላቸው ሽማግሌዎችም ከእኛ ጋር አሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ፣ የሸበቱ ሽማግሌዎች ከእኛ ጋራ አሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ ጠጒራቸው የሸበተ ሽማግሌዎች በሐሳብ ከእኛ ጋር ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ፥ ሽበትም ያላቸው ሽማግሎች ከእኛ ጋር አሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ ሽበትም ያላቸው ሽማግሌዎችም ከእኛ ጋር አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |