ኢዮብ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ የከንፈሬንም ፍርድ አድምጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። ምዕራፉን ተመልከት |