ኢዮብ 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 “ዝም በሉ፥ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፥ የፈለገ ነገር ይምጣብኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ዝም በሉ፤ እኔ ልናገር፤ የመጣው ይምጣብኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እስቲ ዝም በሉ እኔም እንድናገር ዕድል ስጡኝ ከዚያ በኋላ የፈለገው ነገር ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዝም በሉ፤ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፤ ከቍጣዬም ልረፍ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ዝም በሉ፥ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፥ የሆነው ነገር ይምጣብኝ። ምዕራፉን ተመልከት |