ኢዮብ 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እጆችህ ቀረጹኝ ሠሩኝም፥ ከዚያም ተመልሰህ ታጠፋኝ ዘንድ ፈለግህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “እጅህ አበጀችኝ፤ ሠራችኝም፤ መልሰህ ደግሞ ታጠፋኛለህን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ቅርጽና መልክ ሰጥተው ያበጁኝ እጆችህ ናቸው፤ ታዲያ፥ አሁን እነዚያ እጆችህ መልሰው ያፈርሱኛልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “እጆችህ ፈጠሩኝ፤ ሠሩኝም፤ ከዚያም በኋላ ዞረህ ጣልኸኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እጅህ ለወሰችኝ ሠራችኝም፥ ከዚያም በኋላ ዞረህ ታጠፋኝ ዘንድ ፈለግህ። ምዕራፉን ተመልከት |