ኢዮብ 10:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “ስለምን ከማኅፀን አወጣኸኝ? ዐይን ሳያየኝ ምነው በሞትሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “ታዲያ ለምን ከማሕፀን አወጣኸኝ? ምነው ዐይን ሳያየኝ በሞትሁ ኖሮ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አምላክ ሆይ! ስለምን እንድወለድ አደረግኸኝ? ማንም ሳያየኝ ብሞት መልካም በሆነ ነበር! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ስለ ምን ከማኅፀን አወጣኸኝ? ዐይንም ሳያየኝ ለምን አልሞትሁም? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ስለ ምን ከማኅፀን አወጣኸኝ? ዓይን ሳያየኝ ምነው በሞትሁ። ምዕራፉን ተመልከት |