ኢሳይያስ 42:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እናንተ ደንቆሮች፥ ስሙ፤ እናንተም ዕውሮች፥ ታዩ ዘንድ ተመልከቱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “እናንተ ደንቈሮዎች ስሙ፤ እናንተ ዕውሮች እዩ፤ ተመልከቱም! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “እናንተ ደንቆሮዎች አድምጡ! እናንተም ዕውሮች አተኲራችሁ ተመልከቱ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እናንተ ደንቆሮች፥ ስሙ፤ እናንተም ዕውሮች እዩ፤ ተመልከቱም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እናንተ ደንቆሮች፥ ስሙ፥ እናንተም ዕውሮች፥ ታዩ ዘንድ ተመልከቱ። ምዕራፉን ተመልከት |