ኢሳይያስ 28:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያሳውቀዋል ያስተምረውማል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አምላኩ ያስተምረዋል፤ ትክክለኛውንም መንገድ ያሳየዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ከአምላኩ የተማረ ስለ ሆነ ትክክለኛውን መንገድ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ምድርም የእግዚአብሔርን ፍርድ ተምራ ደስ ይላታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያስታውቀዋል ያስተምረውማል። ምዕራፉን ተመልከት |