ሕዝቅኤል 3:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ስለዚህ አፌን ከፈትሁ፤ እርሱም መጽሐፉን አጐረሠኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስለዚህ አፌን ከፈትኩ፤ የብራናውንም ጥቅል እንድበላው ሰጠኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አፌንም ከፈትሁ፤ መጽሐፉንም አበላኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። ምዕራፉን ተመልከት |