ዘፀአት 38:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የተሰጠውም ነሐስ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ከመወዝወዙ ስጦታ የሆነው ናስ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺሕ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ለእግዚአብሔር ተለይቶ የተሰጠ ነሐስ ሁለት ሺህ አራት መቶ ኻያ አምስት ኪሎ ግራም የሚመዝን ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የተሰጠውም ናስ አራት መቶ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የተሰጠውም ናስ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |