ዘፀአት 37:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በወርቅም ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠሩ፤ በወርቅም ለበጧቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት አደረገ፤ በወርቅም ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት አደረገ፥ በወርቅም ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |