ዘፀአት 36:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በማደሪያው በሁለተኛው በኩል ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎች፥ ከማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራቡ በኩል ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎችን ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በሌላ በኩል ላሉት ዐምስት አግዳሚዎች፣ በምዕራብ በኩል በማደሪያው ድንኳን ዳር ላይ ላሉት ወጋግራዎች ዐምስት አግዳሚዎችን ሠሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 አምስቱ ደግሞ በሌላ በኩል ላሉት ተራዳዎች ሆኑ፤ እንዲሁም አምስቱ ከድንኳኑ በስተጀርባ በምዕራብ በኩል እንዲሆኑ ተደረገ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በድንኳኑም በሁለተኛው ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎችን፥ ከድንኳኑም በስተኋላ በምዕራቡ ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎችን አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 በማደሪያውም በሁለተኛው ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች፥ ከማደሪያውም በስተ ኋላ በምዕራቡ ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |