ዘፀአት 36:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራብ በኩል ስድስት ሳንቃዎችን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በዳር በኩል ይኸውም በስተምዕራብ ጫፍ ባለው ማደሪያው ድንኳን ስድስት ወጋግራዎችን ሠሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከድንኳኑ በስተጀርባ በምዕራብ በኩል ስድስት ተራዳዎችን አደረጉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ለድንኳኑም በምዕራቡ ወገን በስተኋላ ስድስት ሳንቆች አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቆች አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |