ዘፀአት 36:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ለማደሪያው ሳንቃዎችን አደረገ፤ በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቃዎችን አደረገ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በደቡብ በኩል ላለው የማደሪያው ድንኳን ሃያ ወጋግራዎችን አበጁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በድንኳኑም በደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎች አደረጉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለድንኳኑም በደቡብ ወገን ሃያ ሳንቆችን አደረጉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አደረጉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |