ዘፀአት 36:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አምሳ የወርቅ መያዣዎች ሠራ፤ መጋረጆችንም እርስ በርሳቸው በመያዣዎች አጋጠማቸው፤ ማደሪያውም አንድ ወጥ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከዚያም ዐምሳ የወርቅ ማያያዣዎችን ሠሩ፤ የማደሪያው ድንኳን አንድ ወጥ ይሆን ዘንድም ተጋጥመው የተሰፉትን ሁለቱን መጋረጃዎች አያያዙባቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በሁለቱም በኩል ያሉትን መጋረጃዎች አገጣጥሞ አንድ ለማድረግ ኀምሳ የወርቅ መያዣዎች ሠሩላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አምሳም የወርቅ መያዣዎችን ሠሩ፤ መጋረጃዎችንም አንዱን ከሌላው በመያዣዎች አጋጠሙአቸው፤ አንድ ድንኳንም ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አምሳም የወርቅ መያዣዎች ሠሩ፤ መጋረጆችንም እርስ በርሳቸው በመያዣዎች አጋጠሙአቸው፤ አንድ ማደሪያም ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |