ዘፀአት 36:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አምስቱን መጋረጃዎች እርስ በርሳቸው አጋጠመ፥ ሌሎቹንም አምስት መጋረጃዎች እንዲሁ እርስ በርሳቸው አጋጠመ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ዐምስቱን መጋረጃዎች በአንድ ላይ በማጋጠም ሰፏቸው፤ የቀሩትን ዐምስቱንም እንዲሁ አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እነርሱንም አምስቱን በአንድ በኩል፥ ሌሎቹንም አምስቱን በሌላ በኩል አገጣጥመው ሰፉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አምስቱንም መጋረጃዎች እርስ በርሳቸው አንዱን ከሌላው ጋር አጋጠሙ፤ አምስቱንም መጋረጃዎች እርስ በርሳቸው እንዲሁ አጋጠሙ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አምስቱንም መጋረጆች እርስ በርሳቸው አጋጠሙ፤ አምስቱንም መጋረጆች እንዲሁ እርስ በርሳቸው አጋጠሙ። ምዕራፉን ተመልከት |