ዘፀአት 33:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የእስራኤልም ልጆች ከኮሬብ ተራራ ጀምረው ጌጣቸውን አወለቁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለዚህ እስራኤላውያን በኮሬብ ተራራ ላይ ጌጣጌጦቻቸውን አወለቁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለዚህ የሲናን ተራራ ለቀው ከሄዱ በኋላ የእስራኤል ሕዝብ ምንም ዐይነት ጌጣጌጥ ማድረግ አልፈለጉም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የእስራኤልም ልጆች ከኮሬብ ተራራ ጀምረው ልብሶቻቸውንና ጌጦቻቸውን አወጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የእስራኤልም ልጆች ከኮሬብ ተራራ ጀምረው ጌጣቸውን አወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |