ዘፀአት 30:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አሮንና ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በእርሱ ይታጠባሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አሮንና ወንዶች ልጆቹ በውስጡ ባለው ውሃ እጃቸውንና እግራቸውን ይታጠቡበታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 አሮንና ልጆቹ በዚህ ውሃ እጃቸውንና እግራቸውን ለመታጠብ ይጠቀሙበት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አሮንና ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ይታጠቡበታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አሮንና ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ይታጠቡበታል። ምዕራፉን ተመልከት |