ዘፀአት 26:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ገበታውንም በመጋረጃው ውጭ፥ መቅረዙንም በገበታው ፊት ለፊት በማደሪያው በደቡብ ወገን አድርግ፤ ገበታውንም በሰሜን ወገን አድርገው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ጠረጴዛውን ከመገናኛው ድንኳን በሰሜን በኩል ከመጋረጃው ውስጥ አስቀምጠው፤ መቅረዙንም ከርሱ ትይዩ በማድረግ በደቡብ በኩል አድርገው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ጠረጴዛውን ከቅድስተ ቅዱሳኑ ውጪ፥ ከድንኳኑ በስተ ሰሜን በኩል አኑር፤ መቅረዙንም በደቡብ በኩል አኑር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ገበታውንም በመጋረጃው ውጭ፥ መቅረዙንም በገበታው ፊት ለፊት በድንኳኑ በደቡብ ወገን አድርግ፤ ገበታውንም በድንኳኑ በሰሜን ወገን አድርገው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ገበታውንም በመጋረጃው ውጭ፥ መቅረዙንም በገበታው ፊት ለፊት በማደሪያው በደቡብ ወገን አድርግ፤ ገበታውንም በሰሜን ወገን አድርገው። ምዕራፉን ተመልከት |