ዘፀአት 23:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በፍርዱ ጊዜ የድሀውን ፍርድ አታጥምም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “በዳኝነት ጊዜ በድኻው ላይ ፍርድ አታጓድልበት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “በፍርድ አደባባይ አድልዎ በማድረግ የድኻውን ፍርድ አታጣምበት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “በፍርድ የድሀውን ፍርድ አታጣምም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በሚምዋገትበት ጊዜ የድሀህን ፍርድ አታጥምም። ምዕራፉን ተመልከት |