ኤፌሶን 5:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ብርሃን የበራበት ነገር ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሁሉ ነገር ወደ ብርሃን ሲወጣ እውነተኛ መልኩ ግልጥ ሆኖ ይታያል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ነገር ግን በብርሃን የተገለጠ ሁሉ ይታወቃል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |