ዘዳግም 32:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ወይናቸው የእባብ መርዝ፥ የጨካኝ እፉኝት መርዝ ነው።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ወይናቸው የእባብ መርዝ፣ የመራዥ እባብም መርዝ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ወይናቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፤ እንደ ክፉ እፉኝትም መርዝ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ የሚገድልም የእፉኝት መርዝ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ 2 የእፉኝትም ሥራይ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |