ዘዳግም 28:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 እርሱም ሽማግሌ የማያከብርና ለብላቴና የማይራራ፥ ሲያዩት የሚያስፈራ ሕዝብ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ሽማግሌ የማያከብር፣ ለብላቴና የማይራራ፣ ሲያዩት የሚያስፈራ ሕዝብ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እነርሱ ሽማግሌውን የማያከብሩ፥ ለሕፃንም የማይራሩ ጨካኞች ይሆኑብሃል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ፊቱ የሚያስፈራውን፥ የሽማግሌውንም ፊት የማያፍረውን፥ ሕፃኑንም የማይምረውን ሕዝብ ያመጣብሃል። ምዕራፉን ተመልከት |