ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:62 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ከላይ የወረደው እሳት ጫካውንና ተራራውን እንዲያቃጥል የተሰጠውን ትእዛዝ ይፈጽማል፤ እነኚህ ጣዖቶች ግን ከላይ ከተጠቀሱት ጋር አይወዳደሩም፤ በውበትም ሆነ በኃይል ወይም ለሰዎች መልካም ነገር በማድረግ ምንም ችሎታ የላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |