ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 በወርቅና በብር የተለበጡ የእንጨት ዕቃዎች ናቸው፤ ውሸት ብቻ መሆናቸው በዚህ ይታወቃል፤ በሰው እጅ የተሠሩ እንጂ አምላክ አለመሆናቸው ለንጉሦችና ለሕዝቦች ሁሉ ግለጽ ይሆናል፤ በነሱ ምንም የአምላክ ሥራ አለመኖሩ ግልጽ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |