ሐዋርያት ሥራ 27:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሁሉም ተበራቱና እንጀራውን ራሳቸው ወስደው በሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በዚህ ጊዜ ሁሉም ተጽናኑና ምግብ በሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሁሉም ተጽናኑ፤ እህልም ቀመሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። ምዕራፉን ተመልከት |