ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አሁን ለሚያልፈው ሕይወት ሲሉ የሚያልፈውን ሥቃይ የተቀበሉ ወንድሞቻችን ለእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሲሉ ወደቁ (ሞቱ)፤ አንተ ግን በእግዚአብሔር ፍርድ ስለ ትዕቢትህ የተነገባውን ቅጣት ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |