ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:62 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ከዚህ በኋላ ዮናታንና ስምዖን ተከታዮቻቸውም ወደ በረሃ፥ ወደ ቤትባሲ ሄዱ። እዚያ የፈራረሱትን እንደገና ሠሩ ከተማዋንም አጠናከሩ። ምዕራፉን ተመልከት |