ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ከሐዲዎች እንዲህ ሲሉ ተማከሩ፥ “እነሆ ዮናታንና የእርሱ ተከታዮች በሰላምና ያለ ፍርሃት ይኖራሉ፤ ስለዚህ ሄደን ባቂደስን እናመጣዋለን፤ እርሱ ሁሉንም ባንድ ሌሊት ይዞ ያስራቸዋል።” ምዕራፉን ተመልከት |