ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ባቂደስ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ። በይሁዳ ምድር ከተሞች ሠራ፤ በኢያሪኮ፥ በኤማሁስ፥ በቤቶሮን፥ በቤቴል፥ በተሞናታ፥ በፋራቶን፥ በጫፎን ምሽግ ሠራ፤ ከፍተኛ ግንቦችንና መዝጊያዎችን፥ መሸጐሪያዎችንም አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |