ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በዚያን ጊዜ ዮናታን የእርሱን ሰዎች እንዲህ አላቸው፥ “እንነሣ፤ ሕይወታችንን ለማዳን እንዋጋ፤ ምክንያቱም ዛሬ እንደ ትላንትና እንደ ትላንት በስቲያ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |