ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ቀና ብለው በጫጫታ መካከል ብዙ ሰዎች ሲመጡ አዩ፤ ሙሽራው፤ ሚዜዎቹና ወንድሞቹ ብዙ ጓዝ ይዘው ከአጀቡ ፊት ፊት እየሄዱ፥ ከበሮ እየመቱ፥ እየዘፈኑ በጦርነት ጊዜ እንደሚሆነው የደመቀ ትርኢት እያሳዩ ሲመጡ ተመለለከቱ። ምዕራፉን ተመልከት |