ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሌሎቹ የይሁዳ ሥራዎች፥ የዋለባቸው ጦር ሜዳዎች፤ የሰበሰባቸው ምርኮዎች፤ በየወቅቱ ያገኛቸው ከፍተኛ ማዕረጎች አልተመዘገቡም። ነገር ግን እጅግ በርካታ እንደ ነበሩ የተሰወረ አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |