ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ንጉሥ ዲሜጥሮስ በእነርሱ ላይ ስለመፈጸመው በደል እንዲህ ብለን ጽፈንለታል፥ “ወዳጆቻችንና የጦር ጓደኞቻችን በሆኑት አይሁዳውያን ላይ ሰለምን ቀንበርህን አከበድህባቸው? ምዕራፉን ተመልከት |