ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በመጪው ጊዜ እነዚህ ወይም እነዚያ አንዳንድ ነገር መጨመር ወይም መቀነስ ቢፈልጉ እንደ ፈለጉት ያደርጋሉ፤ የተጨመረው ወይም የተቀነሰው ነገር በሙሉ ተቀባይነት ይኖረዋል።” ምዕራፉን ተመልከት |