ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ሮም እንደወሰነችው ለእስራኤል ጠላቶች ስንዴ ወይም የጦር መሣሪያ ወይም ገንዘብ ወይም መርከቦች አይቀርቡም፤ ሮማውያን ግን በታማኝንት ግዳጃቸውን ይወጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |