ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 እንዲሁም አስቀድሞ የአይሁድን ሕዝብ የሚነካ ጦርነት ቢነሣ የጊዜው ሁኔታ በሚያስገድደው መሠረት ሮማውያን ከሕዝቡ ጋር ሆነው በሙሉ ልብ ይዋጋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |