ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 ለብዙ ቀኖች ቤተ መቅደሱን ከበበ፤ የድንጋይ መወርወሪያ መሣሪያዎችና መዘውሮች፥ እሳትና ጦር ወርዋሪ መሣሪያዎች፥ ቀስት መወርወሪያዎችና ወንጭፎች ከእዚያ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |