ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ዲሜጥሮስ እንዲህ ሲል መልስ ላከ፤ “ለአንተና ለሕዝብህ የማደርገው ይህን ብቻ ሳይሆን ጊዜ ሳገኝ አንተንና ሕዝብህን በክብር ከፍ አደርጋችኋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |